ሰዎቻችን በምሽቱ ፕሮግራም ደምቀዋል.........
የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾሜ ፣ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኤሪሚያስ ተስፋዬ ፣ የክለቡ የደጋፊዎች ማህበር ጸሃፊ ደጀኔ ማርቆስ ፣ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሺን ፍሬዉ አሬራ እና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ሀላፊ ጃጎ አገኘሁ በፕሮግራሙ የታደሙ ሲሆን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዉ ይገዙ ቦጋለ የሁለት ሚልዮን ብር ተሸላሚ ሆኗል ፤ ሲዳማ ቡና እንዲሁ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ተከትሎ ከሊግ ኮሚቴዉ የገንዘብ ድጋፍን በደረጃ አጊኝቷል።
አሰልጣኙ እስካሁን ባለዉ መረጃ ከክለቡ ጋር እንደሚቆዩ ሲጠበቅ በቀጣይነት ወደ ክለቡ የሚመጡ ተጫዋቾችን ዝዉዉር የማደርሳችሁ ይሆናል።
@sidamacoffe

tg-me.com/sidamacoffe/1385
Create:
Last Update:

BY ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/uICygmuXcFAxiSHdq8-cYLciqvl7pI1udv2KfF0DALC7sQJ4_9s1tFYfGQ8TvFLpYRK62EQz1y0nx88b1cd21UKqWcUZT2BLJ84N8i1zjYR0A7rrgmPg6jHu4cMOkK7962wqojIeysqze_OExqVA-SGua2UXr6pcQRd8Cq5rc1cN1EKxrphssCOL0v5sgwZA7tx93lI68_fa7E4IM3u9vrXXvkjKTR6ui2zgBo3WGdbyOwkvV3UiGWY20JwEOh9Rr8UjGjW5ShKBhILZ98liRzolG1j3811QHMSxkn7IEuyAWH_vw1f3Y0kkyGVsr9-Cj0DoeEOQ4sKhKyvNfbzCrA.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/qRZ8E-hIP40WNhhNp6s36Su4Xbj8OxooEUorf_AGE0N441p5H1kUXjK5NfVXR70fLYexdYXLJDPGK3s3gyk1Jpq3rFSAZ8ZkEJPa4atZVTP7_YJ1H9cs-uWEqOLixrae7sE11MV3fbBdDoUt_yJOTgI58Ho1VYESlLUJK3318AuaYwfB95RVRmtudkZZyK2BXmnyFceNkaZ7VSVOiGEGftygpwd69ryNLgLCyB6OMQ0XkodWWaaw-Op3RLEYk-HbOU5aNPDjRoGfI-yzXgG8EEFOHUF6zniQcBUhcVARNqAMuiz-CovhFGKLwoOmmmvhGecBlauqdiVfGw0_pS3ZgQ.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/Q5ovseKyMDe6avx9AtZ2mCIVKzTjjft3cdpl1y-aN0Zxl1VOGrwyOPFhU2AepzVj_zDUs7fm2e2Uk2YkNEq9aXInyEwgpkh4z1R6UzAf_LaTu1hxtOHiSCjOXfxu5yv4439bYuGPu1-eaAz-AnvgacZ_E-8i_kEhnwG2j3nO1LFR5LvCj5pG2nGKqqOsFCJGI5bvRCGgypNfAGDTFIt-PPnL9QDG5nFX_u3T0V0S7lJjt-ngnvl25LoLP4ARAofNmMnOxDuT8ToeeTbZS26G5n1nk2fEgAj6DIUmQG1Zl-CRfPknsYoVjPVwczXql-4_vs5w31SZh6VSpGJriUlQlQ.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/c5TMbE0OsFFlXaUWWNqWa627JozySOpZ8HyxHngHOtWdPita35P8F92V7huXC_fILgqFnbYePMiBW_JnarAoZqelXP9sPfAz9C2lHO9firpCTY_4yv_cyLHPMIC0KL_bl4hzVmVHZAT7XXHPPadgbCZsMeggGz5IBwViLr3cP2Bce5vsqDKApKkOVYsEODt1Y5vKfpJ6ix6UAcN1-dwKLz5AsNS2J2RqMx9NSoCiPHbBdnyN4tC0-WsU2vHT-26JTyY72EmMtLoINFYQQ7BWEWQTzbiuioWAcgVtS3_QS3UbmQdLD4lZwxNYP6SjUv9-rqkdnde11auxoEYt-PFomQ.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/TSj7rmWYXNui2B9w20M8d8mv874NesATdgnTBNUifxHA4zmdHV87nL57E4QDncmZN3dXRzARaPTwlfrWovkK64ApDHMd9MjSk-fD0TEOExfwH6UGU4csIwUT7AnXHpumMgIsfXYzD_XxJ2444Fr8ADPQ2RczQpNMCjJur2AS9nJjq4WBNqHzddLeYVPMkw4mLQhq_dJGwusUlFHkw5KuWxfL1ADo3t5ktofUd5yjB9MDx6j871leY6Io5HqsNk3bRq_STmWWOG8RhohbYqvpHsIi6VlwbDF0q-iKVjHH8lmRmSwcWTjd2mwDkb5TRDxX4U9kV4sqgxCRyOTdGX_C2g.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/GWTi78FJfqsFCuFxGq2gNglOEmg0RiIm9omM_08iCU2GzZrwP58YWGeGHhFy0gYFNi6F-K5A9wGTGc3htgrmkRP5bxAbk9nBfGRB3oTXieJfMrieOdHOJdjYewimojgUDTcNmvL7ICvwVgYmBBPy23ZxxyXtMnJMDPiDBHK31sjHvXZlZ6btKMNz-CTMZ9wRq2Jd1HIOcxbiXKsvWrr9MYa1YSjVzU4OdiT03ScVWClZ7v1-0byNJXPoXP2myxV3VndiWuNclHQntvmZaeLYXH9fFpUQ3L-WRBWfEOao_uF3-Va8DRknxwd9MHDbqUDZH5Gkr5S3w8gjp6VzynssHA.jpg)
Share with your friend now:
tg-me.com/sidamacoffe/1385